ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 መሬትና ውሃ እንዲያዘጋጁ ንገራቸው፥ በቁጣዬ በእነሱ ላይ እወጣለሁና፤ የምድርም ገጽ ሁሉ በሠራዊቴ እግሮች ይሸፈናሉ፤ እንዲበረበሩም እተዋቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በእነርሱ ተቈጥቼ እወጣለሁና፥ ምድርንም በሠራዊቴ እግር እሸፍናታለሁና፥ ገንዘባቸውንም እዘርፋቸዋለሁ፥ እበረብራቸዋለሁምና ውኃውንና ሀገሩን ያዘጋጁልኝ ዘንድ ለእነርሱ አዋጅ ትነግራለህ። ምዕራፉን ተመልከት |