ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 “የምድር ሁሉ ጌታ የሆነው ትልቁ ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ እነሆ ከፊቴ ሂድና በኀይላቸው የታወቁትን ሰዎች ከአንተ ጋር መቶ ሃያ ሺህ እግረኛ ወታደሮችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞችን ውሰድ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “የአገሩ ሁሉ ጌታ ገናናው ንጉሥ እንዲህ ይላል፦ መቶ ሃያ ሺህ በኀይላቸው የታመኑ እግረኞች ሰዎችን መቶ ሃያ ሺህ ፈረሰኞችንም ከፈረሶቻቸው ጋራ ካንተ ጋራ ይዘህ እነሆ በፊቴ ትወጣለህ። ምዕራፉን ተመልከት |