ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንዲህም ሆነ እቅዱን ከጨረሰ በኋላ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር ሠራዊት ዋና የጦር አዛዥ በደረጃ ከራሱ ቀጥሎ ሁለተኛ የሆነውን ሆሎፎርኒስን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ከዚህም በኋላ ምክሩን በጨረሱ ጊዜ የአሦር ንጉሥ ናቡከደነፆር ከእርሱ በታች ያለ ቢትወደዱ ሆሎፎርኒስን ጠርቶ እንዲህ አለው፦ ምዕራፉን ተመልከት |