ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ከአፉ የወጣውን ቃል አልታዘዝም ያለ ሥጋ ሁሉ እንዲጠፋ ወሰኑ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በአንደበቱ የተናገረውን ትእዛዝ ያልተቀበሉትን ሰዎች ሁሉ ያጠፋቸው ዘንድ ምክር ጨረሱ። ምዕራፉን ተመልከት |