ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:28 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በባሕሩ ዳርቻ፥ በሲዶናና በጢሮስ በሚኖሩ ሁሉ፥ በሱርና በኦኪን በሚኖሩ ሁሉና በያምኒያ በሚኖሩ ሁሉ ፍርሃትና መንቀጥቀጥ ወደቀባቸው፤ በአዛጦንና በአስቀሎና የሚኖሩ እጅግ ፈሩት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 ከእነርሱም የተነሣ መፍራትና ድንጋጤ በባሕሩ ዳርቻ በጢሮስና በሲዶና በሚኖሩ፥ በአቂናና በሴይርም፥ በያምኒያም በሚኖሩ ሰዎች ላይ ወደቀ። በአስቀሎናና በአዛጦንም የሚኖሩ ሰዎች ከርሱ መምጣት የተነሣ ፈጽመው ፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |