ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ስንዴ በሚታጨድበት ጊዜ ወደ ደማስቆ ሜዳ ወርዶ እርሻቸውን በሙሉ አቃጠለ፥ የበጐቻቸውንና የበሬዎቻቸውን መንጎች ለጥፋት ሰጣቸው፥ ከተሞቻቸውን በዘበዘ፥ ሜዳዎቻቸውን አጠፋ፥ ወጣቶቻቸውን ሁሉ በሰይፍ አፍ መታ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በስንዴ አዝመራ ጊዜም በደማስቆ ወዳለ ሜዳ ወርዶ አዝመራቸውን ሁሉ አቃጠለ፤ የላሞቻቸውንና የበጎቻቸውንም መንጋዎች ይዘርፏቸው ዘንድ አዘዘ፤ አምባቸውንም አፈረሰ፤ ልጆቻቸውንም ማረከ፥ ጎልማሶቻቸውንም ሁሉ በጦር ገደለ። ምዕራፉን ተመልከት |