ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የምድያምን ልጆች ሁሉ ከበባቸው፥ መኖሪያዎቻቸውን አቃጠለ፥ መንጎቻቸውንም ዘረፈ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የምድያምንም ልጆች ሁሉ ከበባቸው፤ ከብታቸውንም ዘረፈ፤ ቤታቸውንም አቃጠለ። ምዕራፉን ተመልከት |