ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 የኪልቅያን ግዛቶች ያዘ፤ የተቃወሙትንም ሁሉ መታ፤ በዓረብ ፊት ለፊት ወደሚገኘው ወደ ደቡብ ያፌት ግዛት መጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 የቂልቅያንም አውራጃ ያዘ፤ ጠላቱንም ሁሉ አጠፋ፤ በምዕራብም አንጻር በዐዜብ በኩል እስከ ያፌት አውራጃ ድረስ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |