ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ኤፍራጥስን ተከትሎ፥ በመስጴጦምያ አልፎ በአብሮን ወንዝ ትይዩ ያሉ ምሽግ ያላቸውን ከተሞች ደምስሶ እስከ ባሕሩ ድረስ ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 ኤፍራጥስንም ተሻግሮ ወደ መስጴጦምያ ሄደ፤ ወደ ባሕርም እስኪደርስ ድረስ በአርባኒ ወንዞች ላይ ያሉ ታላላቅ ከተሞችን ሁሉ አፈረሰ። ምዕራፉን ተመልከት |