ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ፉጥንና ሉድን ሰበራቸው፤ የሬስስን ልጆችን ሁሉና፥ በኬሌዎን በስተ ደቡብ አንጻር ባለ በረሃ የሚኖሩ የእስማኤልን ልጆች ማረካቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ፌድንና ሎድንም ወጋቸው፤ የሬስስን ልጆችን ሁሉ፥ በኤሌዎን ግራ አንጻር ባለ ሜዳ የሚኖሩ የእስማኤልንም ልጆች ማረካቸው። ምዕራፉን ተመልከት |