ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ከዚያም ሆሎፎርኒስ ሠራዊቱን ሁሉ፥ እግረኞችን፥ ፈረሰኞችንና ሠረገላዎቹን ይዞ ወደ ተራራማው አገር ሄደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዚያም ሆሎፎርኒስ ሠራዊቱን ሁሉ፥ ፈረሰኞችንና እግረኞችንም፥ ሠረገላዎችንም ይዞ ወደ ተራራማው ሀገር ሄደ። ምዕራፉን ተመልከት |