ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ከእነሱም ጋር ብዛታቸው እንደ አንበጣና እንደ ምድር አሸዋ የሆኑ ብዙ ድብልቅ ሕዝብ ሄዱ፤ ብዛታቸውም ቍጥር አልነበረውም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ከእነርሱም ጋር አንድ የሆኑ፥ ብዛታቸውም እንደ አንበጣና እንደ ባሕር አሸዋ የሆኑ ብዙ ሰዎች ከእነርሱ ጋር ወጡ። ከብዛታቸውም የተነሣ ቍጥር የላቸውም። ምዕራፉን ተመልከት |