ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሹሞቹንና ታላላቅ ሰዎቹን ሁሉ ሰብስቦ ከእነርሱ ጋር ሚስጢራዊ እቅዱን በፊታቸው አስቀመጠ፥ የምድሪቱን ሁሉ ክፋት በአንደበቱ ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሹሞቹንና አለቆቹን ሁሉ ጠርቶ ከእነርሱ ጋር የምክሩን ምሥጢር ተነጋገረ፤ በሀገሩ ሁሉ ክፉ ነገርን ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከት |