ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እርሱም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ሆኖ ከንጉሡ ከናቡከደነፆር ቀድሞ ወደ ዘመቻ ለመሄድና በምዕራብ በኩል ያለ ምድርን ሁሉ በሠረገላዎች፥ በፈረሰኞችና በተመረጡ እግረኞች ሊሸፍኑ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እርሱም ከሠራዊቱ ሁሉ ጋር ወጣ፤ በፈረሶችና በሠረገላዎች፥ በተመረጡ አርበኞችም በምዕራብ አንጻር ያለ ምድርን ሁሉ ይሸፍን ዘንድ ከንጉሡ አስቀድሞ ዘመተ። ምዕራፉን ተመልከት |