ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ለእያንዳንዱ ሰው የሚሆን ስንቅ፥ ብዙ ወርቅና ብር ከንጉሡ ቤት ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ለብዙ ሰዎችና ለሠራዊቱ ሁሉ ከንጉሡ ቤት እጅግ ብዙ የሆነ ብርና ወርቅን ስንቅ አድርጎ ሰጣቸው። ምዕራፉን ተመልከት |