ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ዕቃዎቻቸውን የሚሸከሙ እጅግ ብዙ ግመሎችን፥ አህዮችንና በቅሎዎች፤ እንዲሁም ለምግብ የሚሆኑ ስፍር ቍጥር የሌላቸው በጎችን፥ በሬዎችንና ፍየሎችን ወሰደ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ስንቃቸውንም የሚጭኑባቸው እጅግ ብዙ የሆኑ ግመሎችንና አህዮችን፥ በቅሎዎችንም፥ ምግብም ሊሆኗቸው ቍጥር የሌላቸው በሬዎችንና በጎችን፥ ፍየሎችንም ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከት |