ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ጌታው እንዳዘዘው የተመረጡ አንድ መቶ ሃያ ሺህ ሰልፈኞችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ቀስት ወርዋሪ ፈረሰኞችን ቆጠረ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ጌታውም እንዳዘዘው መቶ ሃያ ሺህ የተመረጡ እግረኞች አርበኞችንና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ቀስተኞችን ቈጠረ። ምዕራፉን ተመልከት |