ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ሆሎፎርኒስ ከጌታው ፊት ወጣ፥ የአሦርን ሠራዊት አዛዦችን፥ አለቆችና መኳንንት ሁሉ ጠራ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ሆሎፎርኒስም ከጌታው ፊት ወጥቶ ኀያላኑን፥ አዛዦችንና የአሦር ሠራዊት አለቆችን ሁሉ ጠራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |