ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 አንተም ጌታህ ከተናገረህ ነገሮች አንድስ እንኳ እንዳትተላለፍ፥ ነገር ግን እንዳዘዝሁህ ፈጽማቸው፤ ሳትዘገይም ፈጽመው።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዳዘዝሁህ አድርግ እንጂ አንተም ከእኔ ከጌታህ ቃል አንዲት ስንኳ የምትተወው አይኑር፤ ይህንም ፈጥነህ አድርግ።” ምዕራፉን ተመልከት |