ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ሕያው ነኝና በመንግሥቴም ኃይል፥ የተናገርኩትን በእጄ እፈጽመዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እኔ ሕያው ነኝና እንደ ተናገርሁም ይኽን በእጄ አደርግ ዘንድ መንግሥቴ ጽኑዕ ነውና። ምዕራፉን ተመልከት |