ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 አንተ ግን ቀድመህ ሂድና ግዛቶቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን አሳልፈው ከሰጡህ ፍርዳቸውን እስከሚቀበሉበት ቀን ድረስ ጠብቀህ አቆያቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አንተ ግን ቀድመህ አውራጃዎቻቸውን ሁሉ ያዝልኝ፤ ራሳቸውን ወዳንተ ቢመልሱ በእነርሱ እስከምፈርድበት ቀን ለእኔ ትጠብቃቸዋለህ። ምዕራፉን ተመልከት |