ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 2:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዓሥራ ስምንተኛው ዓመት በመጀመሪያው ወር በሃያ ሁለተኛው ቀን በአሦሩ ንጉሥ በናቡከደነፆር ቤት ከዚህ በፊት እንደ ተናገረው አገሮቹን ሁሉ ለመበቀል ምክክር ተደረደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዐሥራ ስምንተኛው ዓመት በጨረቃ አቈጣጠር በመጀመሪያው ወር በሰባተኛው ቀን እንደ ተናገረው ሀገሩን ሁሉ ይበቀል ዘንድ በአሦር ንጉሥ በናቡከደነፆር ቤተ መንግሥት ምክር ተመከረ። ምዕራፉን ተመልከት |