ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በታላቅ ድምፅ በጣም ጮኸ፥ አለቀሰ፥ አቃሰተ፥ ጮኸ፥ ልብሱንም ቀደደ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እያለቀሰና እያቃሰተ በታላቅ ቃል ፈጽሞ ጮኸ፤ ልብሱንም ቀደደ። ምዕራፉን ተመልከት |