ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ባጎስም የድንኳኑን በር አንኳኳ፥ ከዮዲት ጋር የተኛ መስሎት ነበርና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ባግዋም ከዮዲት ጋር የተኛ መስሎታልና ገብቶ በድንኳኑ አንጻር ያለ በሩን መታ። ምዕራፉን ተመልከት |