ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ወደ ሆሎፎርኒስ ድንኳን መጥተው የግሉ ጉዳይ አስፈጻሚ የሆነውን “ጌታችንን ቀስቅስልን፥ ባሮቹ እስከ መጨረሻው ሊጠፉ ፈልገው ከእኛ ጋር ሊዋጉ ወደዚህ መውረድን ደፍረዋል” አሉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ወደ ሆሎፎርኒስም ድንኳን መጥተው ለመጋቢው፥ “እነዚህ ባሮች እስከ መጨረሻው ይጠፉ ዘንድ ሊዋጉን ተደፋፍረው ወርደዋልና ጌታችንን ከእንቅልፉ ቀስቅሰው” አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |