ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 14:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 በነጋም ጊዜ የሆሎፎርኒስን ራስ በግንቡ ላይ ሰቀሉት፤ እያንዳንዱ ሰው የጦር መሣርያውን ይዞ ሁሉም በጭፍራቸው ሆነው ወደ ተራራው መውረጃ ወጡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 በነጋም ጊዜ የሆሎፎርኒስን ቸብቸቦ በግንቡ ላይ ሰቀሉት፤ ወንዶቹም ሁሉ መሣሪያቸውን ይዘው ወጡ፤ በተራራውም ዐቀበት በኩል ከበቧቸው። ምዕራፉን ተመልከት |