ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ከወጣችም በኋላ ስለ ሕየዝቡ መዳን መንገድዋን እንዲያቀናላት ወደ እስራኤል አምላክ ወደ ጌታ ትጸልይ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ከውኃውም በወጣች ጊዜ ስለ ወገኖችዋ ልጆች መነሣት መንገድዋን ያቃናላት ዘንድ ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር ትጸልይ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |