Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 12:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

7 ሆሎፎርኒስም እንዳይከለክሏት ዘበኞቹን አዘዛቸው። በሰፈሩ ሦስት ቀን ቆየች፤ በየሌሊቱም ወደ ቤቱሊያ ሸለቆ እየሄደች በሰፈሩ በሚገኘው የምንጭ ውኃ ትታጠብ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

7 ሆሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም እን​ዳ​ይ​ከ​ለ​ክ​ሏት የሚ​ጠ​ብ​ቁ​ትን ሰዎች አዘ​ዛ​ቸው፤ ከዚህ በኋ​ላም በሰ​ፈር ሦስት ቀን አደ​ረች፤ በየ​ሌ​ሊ​ቱም እየ​ወ​ጣች ወደ ቤጤ​ሌዋ ሸለቆ ትወ​ርድ ነበር፤ ሌሊ​ትም በሰ​ፈሩ ምንጭ ውኃ ትታ​ጠብ ነበር፤ ሌሊ​ትም ወጥታ በም​ንጩ ውኃ ትጠ​መቅ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 12:7
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች