ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 “እኔ ባርያህ ለጸሎት እንድወጣ እንዲፈቅዱልኝ ጌታዬ ይዘዝ” ብላ ወደ ሆሎፎርኒስ ላከች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 “እኔ አገልጋይህ ለጸሎት እንድወጣ ይፈቅዱልኝ ዘንድ እዘዝልኝ” ብላ ወደ ሆሎፎርኒስ ላከች። ምዕራፉን ተመልከት |