ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 12:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ዮዲትም “ጌታዬን እምቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ለዓይኑ ደስ የሚያሰኘውን ሁሉ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስከ ዕለተ ሞቴ ድረስ ይህ ለእኔ ደስታ ነው።” አለችው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ዮዲትም አለችው፥ “ጌታዬን እንቢ እለው ዘንድ እኔ ማን ነኝ? ወገኔስ ማን ነው? የወደድኸውን ሁሉ በፊትህ ፈጥኜ አደርጋለሁ፤ እስክሞትም ድረስ ለእኔ ደስታ ይሆንልኛል፤” ምዕራፉን ተመልከት |