Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 12:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

13 ባጎስም ከሆሎፎርኒስ ፊት ወጥቶ ወደ እርሷ ገባ፤ እንዲህም አላት፦ “ወደ ጌታዬ ለመምጣት፥ በፊቱም ለመከበር፥ ከእኛ ጋር ወይን ለመጠጣት፥ ዛሬ በናቡከደነፆር ቤት ከሚያገለግሉ የአሦር ልጆች አንዲቱ ለመሆን ይህች ቆንጆ አታመንታ።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

13 ባግ​ዋም ከሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ዘንድ ወጥቶ ወደ እርሷ ገባ፥ “መልከ መል​ካም የሆ​ንሽ አንቺ ልጄ ሆይ! ወደ ጌታዬ መም​ጣ​ትን እንቢ አት​በዪ፤ በእ​ርሱ ዘንድ ትከ​ብ​ሪ​ያ​ለሽ፤ ከእ​ር​ሱም ጋራ ወይ​ንን ጠጥ​ተሽ ደስ ይል​ሻል፤ በና​ቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር ቤት ከሚ​ያ​ገ​ለ​ግ​ሉት ከአ​ሦር ልጆ​ችም እንደ አን​ዲቱ ትሆ​ኛ​ለሽ” አላት።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 12:13
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች