ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አኪዮርም በጉባኤህ ላይ ያደረገውን ንግግር ሰምተናል፤ ሕይወቱን ላተረፉት የቤቱሊያ ሰዎችም ለአንተ የነገረህን ሁሉ ነግሮአቸዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 “አሁንም አክዮር በጉባኤያችሁ የአላችሁን ነገር ሰማን፤ ለአዳኑት የቤጤልዋ ሰዎችም ለአንተ የነገረህን ነገር ሁሉ ነገራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |