ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “ጥበብህንና ክህሎትህን ሰምተናል፥ በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ መልካም፥ በአስተዋይነትህ ኃያል፥ በሰልፍህም ሁሉ የተደነቅህ እንደሆንህ በምድሪቱ ሁሉ ተሰምቷል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ሥራህንና የልቡናህን ጥበብ ሰምተናልና በመንግሥቱ ሁሉ አንተ ብቻ ቸር እንደ ሆንህ፥ በአገሩ ሁሉ ተሰምትዋልና፥ በሥራህም ሁሉ አንተ ብርቱ ነህና፥ በሰልፍህም ሁሉ አንተ የተደነቅህ ነህና። ምዕራፉን ተመልከት |