ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የባርያህን ቃል ከተከተልህ፥ እግዚአብሔር በአንተ ሥራህን ሁሉ ከፍፃሜ ያደርሰዋል፤ ጌታዬም ዕቅዱን ከማሳካት አይወድቅም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የእኔን የአገልጋይህን ቃል ከተከተልህ እግዚአብሔር ለአንተ ፍጹም ሥራ ይሠራልሃል፤ አንተ ጌታዬ ካሰብኸው ነገር የሚወድቅ የለም። ምዕራፉን ተመልከት |