ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ዩዲትም እንዲህ አለችው፦ “የባርያህን ቃል ተቀበል፤ ባርያህ በፊትህ ትናገር፤ በዚች ምሽት ለጌታዬ አንድም የሐሰት ነገርን አልናገርም። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ዮዲትም አለችው፥ “የእኔን የባሪያህን ቃል ተቀበል፤ እኔ ባሪያህ በፊትህ እነግርሃለሁ፤ በዚች ሌሊት እኔ ለጌታዬ ሐሰት ነገርን አልነግርህም። ምዕራፉን ተመልከት |