ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እስቲ አሁን ንገሪኝ፥ ከእነርሱ ሸሽተሽ ወደ እኛ ለምን መጣሽ? ሆኖም ወደ መዳን መጥተሻል፥ አይዞሽ፥ ዛሬና ለሁልጊዜም ትኖሪአለሽ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አሁንም ንገሪኝ፤ ከእነርሱ ዘንድ ስለምን ነገር ኰብልለሽ ወደ እኛ መጣሽ? ነገር ግን ለሕይወትሽ መጥተሻልና በዚህ ሌሊት ለሁልጊዜም እንድትድኚ እመኝ። ምዕራፉን ተመልከት |