ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 “ከምድር ጫፍ እስከ ጫፍ በፊት ውበትና በአነጋገር ጥበብ እንደዚህች ሴት ያለ የለም።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እንዲህም አሉ፥ “ከምድር ዳርቻ እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ በፊቷ ደም ግባትና በቃልዋ ጥበብ እንደዚች ሴት ያለ የለም።” ምዕራፉን ተመልከት |