ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንግግርዋ ሆሎፎርኒስንና አገልጋዮቹን ደስ አሰኛቸው። በጥበቧ ተደነቁ፥ እንዲህም አሉ፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ነገሯም ሆሎፎርኒስንና ሰዎቹን ሁሉ ደስ አሰኛቸው። እነርሱም ጥበቧን አደነቁ። ምዕራፉን ተመልከት |