Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ወደ ኢየሩሳሌም እስክትደርስ ድረስ በይሁዳ መካከል እመራሃለሁ፤ በዚያም ዙፋንህን እዘረጋልሃለሁ፤ እረኛ እንደሌላቸው በጐች ትመራቸዋለህ፥ ውሻም ምላሱን በአንተ ላይ አያንቀሳቅስም፤ ይህ አስቀድሞ ተነግሮኛል፤ ይህም ተብራራልኝ፥ ለአንተም እንድነግርህ ተላክሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ወደ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም እስ​ክ​ት​ደ​ር​ስም ድረስ በይ​ሁዳ መካ​ከል እወ​ስ​ድ​ሃ​ለሁ፤ በመ​ካ​ከ​ሏም ዙፋ​ን​ህን ትዘ​ረ​ጋ​ለህ እረ​ኛ​ቸ​ውም እንደ በተ​ና​ቸው በጎች ፈጽ​መህ ትከ​ብ​ባ​ቸ​ዋ​ለህ፤ ውሻም በፊ​ትህ አይ​ጮ​ህ​ብ​ህም። ለእኔ እን​ዲህ ተነ​ግ​ሮ​ኛ​ልና። ይህ​ንም ዐውቄ እነ​ግ​ርህ ዘንድ ተላ​ክሁ።”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 11:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች