ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 የምግባቸው ስላለቀና ውኃው ስላጠራቸው፥ ከብቶቻቸውን ሁሉና እግዚአብሔር በሕጉ እንዳይበሉ የከለከላቸውን ሁሉ ሊበሉ ወስነዋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እህላቸውና ውኃቸው አልቋልና፥ ከብታቸውንም ይበሉ ዘንድ ተመልሰዋልና፥ እንዳይበሉ አምላካቸው በኦሪታቸው የከለከላቸውን ያን ይበሉ ዘንድ ደርሰዋልና። ምዕራፉን ተመልከት |