Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 11:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 አሁን ግን ጌታዬ የተጣለና የማይረባ እንዳይሆን ሞት በፊታቸው ይወድቅባቸዋል፤ ኃጢአት በእነርሱ ላይ ይዟቸዋል፥ የአምላካቸውን ቁጣ አስነስተዋል፥ ይህም ከመንገዳቸው ስለወጡ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 አሁ​ንም ጌታዬ የተ​ና​ቀና የማ​ይ​ረባ እን​ዳ​ይ​ሆን በፊ​ትህ ሞታ​ቸው ይደ​ር​ስ​ባ​ቸው ዘንድ በበ​ደ​ላ​ቸው ሥራ አም​ላ​ካ​ቸ​ውን ያሳ​ዘ​ኑ​ባት ኀጢ​አ​ታ​ቸው በዚህ ታገ​ኛ​ቸ​ዋ​ለች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 11:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች