ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 11:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሆሎፎርኒስም እንዲህ አላት፦ “አንቺ ሴት አይዞሽ፥ ልብሽም አይፍራ፥ የምድር ሁሉ ገዢ የሆነውን ንጉሥ ናቡከደነፆርን ለማገልገል የቆረጠን ሰው ጉዳት አድርሼ አላውቅምና። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ሆሎፎርኒስም አላት፥ “አንቺ ሴት እመኝ፤ ለዓለሙ ሁሉ ንጉሥ ለናቡከደነፆር ይገዛ ዘንድ ራሱን ወደ እርሱ በመለሰ ሰው እኔ ክፉ ነገርን አላደርግምና ልቡናሽ አይፍራብሽ። ምዕራፉን ተመልከት |