ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 “ለእስራኤል ልጆች ክብርና ለኢየሩሳሌም ልዕልና የአባቶቻችን አምላክ ሞገስን ይስጥሽ፥ ዕቅድሽንም ያሳካልሽ።” ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 “ለኢየሩሳሌም ልዕልናና ለእስራኤል ልጆች ክብር በልብሽ ያሰብሽውን ታደርጊ ዘንድ የአባቶቻችን አምላክ ሞገስን ይስጥሽ።” እርሷም ለእግዚአብሔር ሰገደች። ምዕራፉን ተመልከት |