ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ፊትዋ በጣም ተለውጦ እና የተለየ ልብስ ለብሳ ባዩአት ጊዜ በውበትዋ እጅግ ተደነቁ፤ እንዲህም አሏት፦ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ፊትዋ ተለውጦ፥ በሚያስደንቅ ሁኔታ ልብሷን ለብሳ ባዩአት ጊዜ ከደም ግባቷ ማማር የተነሣ እጅግ ተደነቁ፤ እንዲህም አሏት፦ ምዕራፉን ተመልከት |