ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ወደ ቤቱሊያ ከተማ በር ሄዱ፤ በዚያም ዑዚያንና የከተማይቱን ሽማግሌዎች ካብሪስንና ካርሚስን አገኙአቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወደ ቤጤልዋ ከተማ በርም ሄደች፤ ዖዝያንን፥ ያገር ሽማግሌዎችን ከርሚንና ከብሪምንም በዚያ ቆመው አገኘቻቸው። ምዕራፉን ተመልከት |