ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አገልጋይዋን የወይን አቁማዳ፥ የዘይት ማሰሮ አስያዘቻት፤ በከረጢት ውስጥ በሶና የደረቅ በለስ ፍሬ፤ ቂጣ ሞላች፤ ዕቃዎቿን ሁሉ በደንብ ጠቀለለችና አገልጋይዋን አሸከመቻት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የወይኑን ገንቦና የዘይቱን ማሰሮ ትሸከም ዘንድ ለብላቴናዋ ሰጠቻት፤ ስልቅ በሶውን፥ የስንዴ አምባሻውንና በለሱን በስልቻዋ መላች፤ ገንዘብዋንም ሁሉ አንግታ አሸከመቻት። ምዕራፉን ተመልከት |