Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ

መጽሐፈ ዮዲት 10:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የለበሰችውን ማቅ አወለቀች፤ የመበለትነት ልብስዋን ተወች፥ ሰውነትዋንም በውኃ ታጠበች፥ ጥሩ ሽቶ ተቀባች፤ ጠጉርዋን አበጠረች፥ በራስዋም ላይ ሻሽ አደረገች፤ ባሏ ምናሴ በሕይወት በነበረበት ጊዜ ትለብሰው የነበረውን የደስታ ልብስዋን ለበሰች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የለ​በ​ሰ​ች​ው​ንም ማቅ አወ​ለ​ቀች፤ የመ​በ​ለ​ት​ነ​ት​ዋ​ንም ልብስ ለበ​ሰች፥ ሰው​ነ​ት​ዋ​ንም በውኃ ታጠ​በች፤ ጠጕ​ር​ዋ​ንም ያማረ ሽቱ ተቀ​ባች፤ ጠጕ​ር​ዋ​ንም ተሠ​ራች፤ አጌ​ጠ​ችም፤ ከዚ​ህም በኋላ ባሏ ምናሴ በሕ​ይ​ወት በነ​በረ ጊዜ የም​ት​ለ​ብ​ሰ​ውን የደ​ስታ ልብ​ሷን ለበ​ሰች።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መጽሐፈ ዮዲት 10:3
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች