ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ዮዲት በሆሎፎርኒስና በጦር አለቆቹ ፊት በመጣች ጊዜ፥ በቁንጅናዋ ሁሉም ተደነቁ፤ እርሷም በግንባርዋ ተደፍታ እጅ ነሣችለት፥ አሽከሮቹ ግን አነሷት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ዮዲትም ወደ እርሱ በቀረበች ጊዜ አሽከሮቹ ቆመው ነበር፤ ከመልኳ ደም ግባት የተነሣ ሁሉም ተደነቁ፤ እርሷም በግንባሯ በምድር ላይ ወድቃ ሰገደችለት፤ አሽከሮቹም አነሡአት። ምዕራፉን ተመልከት |