ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ስለ እርሷ በነገሩት ጊዜ የብር መቅረዝ መብራት በፊቱ ተይዞ ወደ ድንኳኑ ሰፊ ስፍራ መጣ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 የእርሷንም ነገር ነገሩት፤ ወደ አደባባይም ወጣ፤ በፊቱም የብር መቅረዝ ፋና ይበራ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |