ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ መጽሐፈ ዮዲት 10:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከወደቀችበት ተነሣች፤ አገልጋይቷን ጠርታ በሰንበታትና በበዓላት ቀኖች ወደምትቀመጥበት ቤት ወረደች። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከወደቀችበት ቦታ ተነሣች፤ ብላቴናዋንም ጠርታ በሰንበታትና በበዓላት ቀኖች ወደምትቀመጥበት ቤትዋ ወረደች። ምዕራፉን ተመልከት |